በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ደግነት

ደግነት

የይሖዋን ደግነት የሚያሳዩ ምን ማስረጃዎች አሉ?

ሮም 3:23, 24፤ ቲቶ 3:3-6፤ ዕብ 2:9፤ 1ጴጥ 5:5

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዮናስ 3:10፤ 4:11—ይሖዋ ንስሐ የገቡትን የነነዌ ሰዎች በደግነት ይቅር ብሏቸዋል፤ ለእንስሶቻቸው ሳይቀር አሳቢነት አሳይቷል

    • ሉቃስ 6:32-36—ኢየሱስ፣ ይሖዋ ለማያመሰግኑና ለክፉዎች እንኳ ሳይቀር ደግነት እንደሚያሳይ በመግለጽ ደጎች እንድንሆን አበረታቶናል

ደግነት ማሳየት የምንችልባቸው አንዳንድ መንገዶች የትኞቹ ናቸው?

ምሳሌ 19:17፤ 22:9፤ ሉቃስ 6:35፤ ኤፌ 4:32

በተጨማሪም ምሳሌ 11:17፤ 31:10, 26ዕብ 13:16⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ማር 14:3-9፤ ዮሐ 12:3—ኢየሱስ የአልዓዛርን እህት ማርያምን ለልግስናዋና ለደግነቷ አመስግኗታል

    • 2ጢሞ 1:16-18—ኦኔሲፎሮስ፣ ሐዋርያው ጳውሎስ በታሰረበት ወቅት መንፈሱን አድሶለታል