በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ታማኝነት

ታማኝነት

መዝ 18:25፤ ሉቃስ 1:74, 75፤ ኤፌ 4:24፤ ራእይ 15:4

በተጨማሪም መዝ 116:15፤ 145:17⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ሩት 1:16, 17፤ 3:10—ሩት ለናኦሚና ለይሖዋ ምንጊዜም ታማኝ ለመሆን ቆርጣለች

    • 2ነገ 2:1, 2, 4, 6—ኤልሳዕ ለነቢዩ ኤልያስ ታማኝ ስለነበር ከእሱ ላለመለየት ቆርጧል