በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ሰላም

ሰላም

ይሖዋ ለሰላም ትልቅ ቦታ እንደሚሰጥ የሚያሳየው ምንድን ነው?

ሰላም እንዲበዛልን ጥረት ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው?

መዝ 119:165፤ ኢሳ 48:17, 18፤ ሮም 12:17-21፤ ፊልጵ 4:6-9

በተጨማሪም ዮሐ 16:33፤ ኤፌ 6:14, 15ቆላ 3:15⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 32:9-21፤ 33:1-4—ያዕቆብ ከወንድሙ ከኤሳው ጋር ሰላም ለመፍጠር ቅድሚያውን ወስዶ ብዙ ጥረት አድርጓል

    • ማቴ 5:23-26—ኢየሱስ ሰላም መፍጠር ያለውን አስፈላጊነትና ጥቅም አብራርቷል