በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ፖርኖግራፊ

ፖርኖግራፊ

ኢዮብ 31:1፤ መዝ 101:2, 3፤ ማቴ 5:27-30፤ ቆላ 3:5

በተጨማሪም 1ቆሮ 6:18፤ ኤፌ 4:17-19⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 6:1, 2፤ ይሁዳ 6—አንዳንድ መላእክት በፍትወት ስሜት ሴቶችን ተመለከቱ፤ ይህም ከይሖዋ ጋር ያላቸውን ግንኙነት አበላሽቶባቸዋል

    • 2ሳሙ 11:2-4—ንጉሥ ዳዊት የሌላ ሰው ሚስት ስትታጠብ ተመለከተ፤ ይህም ወደ ምንዝር እና ነፍስ ግድያ መርቶታል