በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

እብሪት፤ ልክን አለማወቅ

እብሪት፤ ልክን አለማወቅ

ምሳሌ 11:2፤ 13:10

በተጨማሪም ምሳሌ 21:24⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • 2ሳሙ 6:6, 7—ዖዛ የይሖዋን ታቦት ለመደገፍ በመሞከር የእብሪተኝነት መንፈስ የሚንጸባረቅበት ነገር አድርጓል፤ አክብሮት የጎደለው ነገር በማድረጉና ባለመታዘዙ ተቀስፏል

    • 2ዜና 26:16-21—ንጉሥ ዖዝያ በእብሪተኝነት መንፈስ ተነሳስቶ ባደረገው ነገር የተነሳ ተቀጥቷል