በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ኩራት

ኩራት

ኩራት፤ ትዕቢት

መዝ 138:6፤ ምሳሌ 16:5, 18፤ ያዕ 4:6, 16

በተጨማሪም ምሳሌ 21:4⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • አስ 5:9-14፤ 7:9, 10—ኩራተኛው ሃማ፣ መርዶክዮስ እጅ ሊነሳው ፈቃደኛ ስላልሆነ እንደተናቀ ተሰማው፤ ኩራቱ የኋላ ኋላ ሕይወቱን አሳጥቶታል

    • ሕዝ 28:11-15, 17, 19—የጢሮስ ንጉሥ በሀብቱና በጥንካሬው በመተማመን ታብዮአል፤ ይህም ኋላ ላይ ለጥፋት ዳርጎታል