በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ምክንያታዊነት

ምክንያታዊነት

ክርስቲያኖች ምክንያታዊ መሆን ያለባቸው ለምንድን ነው?

ፊልጵ 4:5፤ ቲቶ 3:2፤ ያዕ 3:17

በተጨማሪም 1ጢሞ 3:2, 3⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 18:23-33—ይሖዋ በሰዶምና በገሞራ ላይ የሚያመጣውን ጥፋት በተመለከተ አብርሃም ያቀረበለትን ጥያቄዎች በሙሉ በትዕግሥት አዳምጦታል

    • ዘፍ 19:16-22, 30—ይሖዋ ሎጥን በምክንያታዊነት ይዞታል፤ ወደ ተራራማው አካባቢ ከመሸሽ ይልቅ ወደ ዞአር ለመሄድ ያቀረበውን ጥያቄ ተቀብሎታል

    • ማቴ 15:21-28—ኢየሱስ፣ አስደናቂ እምነት ያሳየችው ፊንቄያዊት ሴት የጠየቀችውን ነገር በማድረግ ምክንያታዊነት አሳይቷል