በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ስርቆት

ስርቆት

ዘፀ 20:15፤ ኤፌ 4:28፤ 1ጴጥ 4:15

በተጨማሪም ኤር 2:26፤ ማቴ 19:17, 18⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ሕዝ 33:14-16—ይሖዋ፣ ሌቦችን ጨምሮ ክፉ አድራጊዎች ንስሐ እስከገቡና አካሄዳቸውን እስካስተካከሉ ድረስ ይቅር እንደሚላቸው ቃል ገብቷል

    • ዮሐ 12:4-6—የአስቆሮቱ ይሁዳ ሌባ ነበር፤ በኋላ ላይ ደግሞ ክህደት ፈጽሟል