በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ጦርነት

ጦርነት

በዘመናችን ጦርነት እንደሚበዛ መጠበቅ የሚኖርብን ለምንድን ነው?

ማቴ 24:3, 4, 7, 8

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዳን 11:40—ነቢዩ ዳንኤል ስለ መጨረሻዎቹ ቀናት በተመለከተው ራእይ ላይ እርስ በርስ የሚጋፉ ወይም የሚቀናቀኑ ሁለት ባላንጣ የፖለቲካ ኃይሎችን አይቷል

    • ራእይ 6:1-4—ሐዋርያው ዮሐንስ ጦርነትን የሚያመለክት ደማቅ ቀይ ቀለም ያለው ፈረስ በራእይ አይቷል፤ የዚህ ፈረስ ጋላቢ “ሰላምን ከምድር እንዲወስድ” ተፈቅዶለታል

ይሖዋ የሰው ልጆች የሚያካሂዷቸውን ጦርነቶች ምን ያደርጋል?

ክርስቲያኖች በአገራት መካከል ጦርነት ሲነሳ ምን አቋም ይይዛሉ?

ኢሳ 2:2, 4

በተጨማሪም “መንግሥታት—ክርስቲያኖች ገለልተኞች ናቸው” የሚለውን ተመልከት

ይሖዋ አምላክና እሱ የሾመው ተዋጊ ንጉሥ ምን ዓይነት ጦርነት ያውጃሉ?

እውነተኛ ክርስቲያኖች የሚሳተፉበት ብቸኛው ጦርነት ምንድን ነው?

ክርስቲያኖች እንደ ጠበኝነት ወይም የበቀል ስሜት ያለ የጦርነት መንፈስ በጉባኤው ውስጥ እንዳይፈጠር ምን ማድረግ ይችላሉ?