በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መዝሙር 157

የናፈቀን ሰላም!

የናፈቀን ሰላም!

(መዝሙር 29:11)

  1. 1. ዓለም ፋታ ሲያጣ፣

    ጸንቶ ወጀቡ፣

    አምላክ ከልሎናል ቤቱ፤

    አለን በተስፋ፣

    ቢጠቁርም ሰማዩ፣

    አይቀር

    ደመናው መጥራቱ።

    (አዝማች)

    እሰይ፣ ደስ ይበለን!

    ያ ቀን መጣልን፣

    የናፈቀን ሰላም!

    እፎይ ሊል ነው ፍጥረት፣

    ሊገላገል ነው!

    ሰላም ሰፍኖ ባለም፣

    ዘላለም!

  2. 2. አሮጌው ያልፍና

    እንደ ቃሉ፣

    ጽድቅ ይሰፍናል ባለም ሁሉ፤

    ሕልማቸው ሰምሮ

    ሰላም የናፈቁ፣

    በደስታ እልል ይላሉ።

    (አዝማች)

    እሰይ፣ ደስ ይበለን!

    ያ ቀን መጣልን፣

    የናፈቀን ሰላም!

    እፎይ ሊል ነው ፍጥረት፣

    ሊገላገል ነው!

    ሰላም ሰፍኖ ባለም፣

    ዘላለም!

    (አዝማች)

    እሰይ፣ ደስ ይበለን!

    ያ ቀን መጣልን፣

    የናፈቀን ሰላም!

    እፎይ ሊል ነው ፍጥረት፣

    ሊገላገል ነው!

    ሰላም ሰፍኖ ባለም፣

    (አዝማች)

    እሰይ፣ ደስ ይበለን!

    ያ ቀን መጣልን፣

    የናፈቀን ሰላም!

    እፎይ ሊል ነው ፍጥረት፣

    ሊገላገል ነው!

    ሰላም ሰፍኖ ባለም፣

    ዘላለም!

    ዘላለም!