በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ሰኔ 21, 2024
ዓለም አቀፋዊ ዜና

የ2024 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 4

የ2024 የበላይ አካሉ ሪፖርት ቁጥር 4

በዚህ ሪፖርት ላይ፣ በእምነታቸው ምክንያት የታሰሩ ወንድሞችና እህቶች ‘ምንጊዜም ክፉውን በመልካም እያሸነፉ’ ያሉት እንዴት እንደሆነ እንመለከታለን።​—ሮም 12:21