በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የ2004 የመጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

የ2004 የመጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

የ2004 የመጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት

መጽሐፍ ቅዱስ

“ለወንጌል ሲል ብዙ የተንከራተተ” ደፋር ሰው (ጆርጅ ቦሮው)፣ 8/15

“በጣም ግሩም” የትርጉም ሥራ (የአዲሲቱ ዓለም ትርጉም)፣ 12/1

የቼስተር ቢቲን ውድ ቅርሶች መጎብኘት፣ 9/15

የኢያሱ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 12/1

የኮምፕሉቴንስ መጽሐፍ ቅዱስ፣ 4/15

የዘሌዋውያን መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 5/15

የዘዳግም መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 9/15

የዘፀአት መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 3/15

የዘፍጥረት መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች–ክፍል 1፣ 1/1

የዘፍጥረት መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች–ክፍል 2፣ 1/15

የዘኍልቍ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች፣ 8/1

ኢየሱስ ክርስቶስ

ትልቅ ትርጉም ያለው ልደት፣ 12/15

ተአምራት–እውነተኛ ታሪክ ወይስ ምናባዊ ፈጠራ? 7/15

ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት

ለልጆቻችሁ ማውረስ የሚገባችሁ ምንድን ነው? 9/1

ለአምላክ ያለንን ፍቅር ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው? 3/1

ልጆችን ማሰልጠን፣ 6/15

“መልካሙን የእምነት ገድል ተጋደል፣” 2/15

መንፈሳዊ ግቦች፣ 7/15

መከራ ለደረሰባቸው የሚሆን ማጽናኛ፣ 2/15

በዓለም ያሉ ሁኔታዎች አስተማማኝ አለመሆናቸው የሚያሳድርብህን ጭንቀት መቋቋም፣ 2/1

ተስፋ መቁረጥን እንዴት ማሸነፍ ይቻላል? 9/1

ትኩረታችሁ ያረፈው ሽልማቱ ላይ ነው? 4/1

ትክክል ወይም ስህተት የሆነውን መለየት የምትችለው እንዴት ነው? 12/1

“አስተዋይ ሰው ሥራውን በዕውቀት ያከናውናል” (ምሳሌ 13)፣ 7/15

አብርሃም እና ሣራ–እምነታቸውን መኮረጅ ትችላለህ! 5/15

አዎንታዊ አመለካከት አዳብሩ፣ 3/1

ወጣቶች ሆይ–ልባችሁን በመጠበቅ ረገድ ወላጆቻችሁ እንዲረዷችሁ ፍቀዱላቸው! 10/15

‘የቅኖች ድንኳን ይስፋፋል’ (ምሳሌ 14)፣ 11/15

የጌታ እራት፣ 3/15

ያለህበት ሁኔታ ሕይወትህን እንዲቆጣጠር አትፍቀድ፣ 6/1

ይሖዋን የምትጠባበቀው ምን ዓይነት ዝንባሌ ይዘህ ነው? 10/1

ገለልተኝነት ክርስቲያናዊ ፍቅር እንዳናሳይ ያግደናል? 5/1

ዋና ዋና የጥናት ርዕሶች

‘ሂዱና ደቀ መዛሙርት አድርጉ፣’ 7/1

ለአምላክ ክብር የሚሰጡ የተባረኩ ናቸው፣ 6/1

‘ለእንግዳ ድምፅ’ ጆሯችሁን እንዳትሰጡ ተጠንቀቁ፣ 9/1

ልባችሁን በመጠበቅ በሥነ ምግባር ንጹሕ ሆናችሁ ኑሩ፣ 2/15

ልብን የሚመረምረውን ይሖዋን ፈልጉ፣ 11/15

ሕያው የሆነው አምላክ የሚሰጠውን መመሪያ ተከተል፣ 6/15

‘ምድሪቱን ተመላለስባት፣’ 10/15

ሰው ሁሉ የይሖዋን ክብር ያውጅ፣ 1/1

ሰውነታችን ቢዝልም መንፈሳችን አይደክምም፣ 8/15

ስደት ቢደርስባቸውም ደስተኞች ናቸው፣ 11/1

በሕይወታችሁ የሚያጋጥሟችሁን ለውጦች ለመቋቋም በአምላክ መንፈስ ታመኑ፣ 4/1

በስጦታ ላገኘኸው ሕይወት ትክክለኛ ግምት ይኑርህ፣ 6/15

“በአንድ አፍ” አምላክን አክብሩ፣ 9/1

በዛሬው ጊዜ ለአምላክ ክብር እየሰጡ ያሉት እነማን ናቸው? 10/1

‘በይሖዋ ሕግ’ ደስ ትሰኛለህ? 7/15

በገነት ተስፋ እንድታምን የሚያደርግ ምክንያት አለህ? 10/15

‘በጌታ ጠንክሩ፣’ 9/15

በጽኑ አቋምህ ቀጥል፣ 12/1

ታላቅ መሆንን በተመለከተ የክርስቶስ ዓይነት አመለካከት አዳብሩ፣ 8/1

‘ታማኙ ባሪያ’ ፈተናውን አለፈ! 3/1

ታማኝ እና ልባም የሆነ “ባሪያ፣” 3/1

አረጋውያን–በዓለም አቀፉ የወንድማማች ማኅበር ውስጥ ትልቅ ቦታ አላቸው፣ 5/15

አረጋውያንን መንከባከብ–ክርስቲያናዊ ኃላፊነት ነው፣ 5/15

አንዳችሁ ሌላውን አበርቱ፣ 5/1

“አገልግሎትህን በተሟላ ሁኔታ ፈጽም፣” 3/15

‘እርስ በርሳችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ፣’ 10/1

እንደ ኤርምያስ ደፋር ሁኑ፣ 5/1

እንዳትታለል ተጠንቀቅ፣ 2/15

እየተለወጠ ያለው ዓለም የሚያንጸባርቀው መንፈስ እንዳይጋባባችሁ ተጠንቀቁ፣ 4/1

ክፉዎች ከይሖዋ ፍርድ አያመልጡም፣ 11/15

ወጣቶች፣ ለወደፊቱ ጊዜ መሠረት እየጣላችሁ ነው? 5/1

የአልኮል መጠጥን በተመለከተ ሚዛናዊ አመለካከት ይኑርህ፣ 12/1

የአምላክ ሕዝቦች ደግነትን መውደድ ይኖርባቸዋል፣ 4/15

የአምላክን ቃል በድፍረት ተናገር፣ 11/15

“የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር ዕቃ ልበሱ፣” 9/15

“የወንጌል ሰባኪን ተግባር አከናውን፣” 3/15

‘የዚች ዓለም መልክ አላፊ ነው፣’ 2/1

‘የይሖዋ ሕግ’ የጸና ነው፣ 7/15

የይሖዋ ታላቅነት የማይመረመር ነው፣ 1/15

ያለ ምክንያት መጠላት፣ 8/15

‘ያዘዝኋችሁን ሁሉ እንዲጠብቁ አስተምሯቸው፣’ 7/1

ይሖዋ ለትሑታን ክብሩን ይገልጣል፣ 8/1

ይሖዋ ረዳታችን ነው፣ 12/15

ይሖዋ ‘በመከራ ጊዜ መጠጊያችን’ ነው፣ 8/15

ይሖዋ ዕለታዊ ፍላጎታችንን ያሟላልናል (የናሙና ጸሎት)፣ 2/1

ይሖዋ የሚሰጥህን እርዳታ ትቀበላለህ? 12/15

ይሖዋ ፍቅራዊ ደግነቱ ብዙ ነው፣ 1/15

ደስተኛ የይሖዋ አገልጋዮች፣ 11/1

‘ድምፃቸው በምድር ሁሉ ላይ ወጣ፣’ 1/1

‘ጌታ ሆይ እንጸልይ ዘንድ አስተምረን’ (የናሙና ጸሎት)፣ 2/1

ጥላቻ በነገሠበት ዓለም ደግነት ለማሳየት መጣር፣ 4/15

ፍጥረት የአምላክን ክብር ያውጃል! 6/1

የሕይወት ታሪኮች

በይሖዋ ፍቅራዊ እንክብካቤ መታመን (አና ዴንትስ ተርፐን)፣ 12/1

ባለኝ ረክቼ መኖሬ እንድጸና አስችሎኛል (ኢኪቹኩ ኦስዌኬ)፣ 3/1

ትናንሽ ነገሮችን መሥዋዕት ማድረጋችን የተትረፈረፈ በረከት አስገኝቶልናል (ጆርጅ እና አን አልጀን)፣ 4/1

አሳዛኝ ሁኔታዎች ቢያጋጥሙኝም የሚያረካ ሕይወት አሳልፌያለሁ (ኦድሪ ሃይድ)፣ 7/1

ከይሖዋ በምናገኘው ብርታት ታምነናል (ኤርዛቤት ሃፍነር)፣ 8/1

ከጨለማ እስር ቤት ወደ ስዊስ ተራሮች (ሎታር ቫልተር)፣ 6/1

ዓይነ ሥውር ሳለሁ ማየት ቻልኩ! (ኤጎን ሃውሰር)፣ 5/1

ዕድሜ ልክ የዘለቀ ሥልጠና (ሃረልድ ግሉየስ)፣ 10/1

የሚስዮናዊነት መንፈስ በመያዛችን በጣም ተባርከናል (ቶም ኩክ)፣ 1/1

የራስን ጥቅም መሠዋት የሚያስገኘው አርኪና አስደሳች ሕይወት (ማሪያን እና ሮዛ ዙሚጋ)፣ 9/1

የአምላክን አገዛዝ በጽናት ደግፈናል (ሚካል ዝሆብራክ)፣ 11/1

የይሖዋን ፍቅራዊ ደግነትና እንክብካቤ አይቻለሁ (ፌይ ኪንግ)፣ 2/1

የቀን መቁጠሪያ

‘በባሕሮች ውስጥ ያለው የተትረፈረፈ ብልጽግና፣’ 9/15

‘በጋና ክረምት አይቋረጡም፣’ 7/15

“እግዚአብሔር ሆይ፤ ሥራህ እንዴት ብዙ ነው!” 11/15

“ወንዞች በእጃቸው ያጨብጭቡ፣” 5/15

‘የይሖዋ ዛፎች ይጠግባሉ፣’ 1/15

‘ግርማዊነትህ ከተራሮች ይልቃል፣’ 3/15

የተለያዩ ርዕሶች

666–ከፍተኛ ትርጉም ያለው ምስጢራዊ ቁጥር፣ 4/1

ለሰው ልጅ ችግሮች ዋነኛው መንስኤ ሃይማኖት ነው? 2/15

ለኖኅ የተጻፈ ደብዳቤ፣ 7/1

ለዘላለም መኖር ትፈልጋለህ? 11/15

መንፈሳዊነትና ጤንነት፣ 2/1

መንፈሳዊ ነገሮችን መከታተል፣ 10/15

መንፈሳዊ ፍላጎትህ፣ 2/1

መጸለይ ለችግሮችህ መፍትሔ ያስገኛል? 6/15

ማን በሰጠው ተስፋ መተማመን ይቻላል? 1/15

ርብቃ፣ 4/15

ሰላም እንደሚገኝ የሚያመላክት ተስፋ አለ? 1/1

ቀሳውስት ፖለቲካ መስበክ ይገባቸዋል? 5/1

ቀጰዶቅያ፣ 7/15

“በመርከብ ወደ ቆጵሮስ ሄዱ፣” 7/1

ብቃት ያለው አመራር፣ 11/1

‘ታላቅ የምህንድስና ሥራ’ (የነሐስ ኩሬ)፣ 1/15

ናዖድ፣ 3/15

አብያተ ክርስቲያናት ከመበታተን ይድኑ ይሆን? 3/1

አናባፕቲስቶች እነማን ነበሩ? 6/15

እርዳታ ለማግኘት ወደ መላእክት መጸለይ ይኖርብናል? 4/1

እንጀራ ከገበታ እንዳይጠፋ ትልቅ ድርሻ የሚያበረክተው ወፍጮ፣ 9/15

“እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት” (1 ዮሐ. 5:20)፣ 10/15

እውነተኛ አምልኮና የጣዖት አምልኮ የተጋጩበት ቦታ (ኤፌሶን)፣ 12/15

እውነተኛው የሕይወት ትርጉም ምንድን ነው? 8/1

የተሻለ አገዛዝ፣ 8/1

የአምላክ መንግሥት–እውን የሆነ መስተዳድር፣ 8/1

የአምላክ አገልጋዮች በዛፍ የተመሰሉት ለምንድን ነው? 3/1

የአንድ ቤተ ክርስቲያን አባል መሆን ይኖርብሃል? 6/1

የአውሬውን ማንነትና የምልክቱን ትርጉም መረዳት፣ 4/1

‘የዋሆች ምድርን ይወርሳሉ፣’ 10/1

የዌስትፋሊያ የሰላም ስምምነት፣ 3/15

የጌታ ጸሎት፣ 9/15

የጥንት ስፖርቶች፣ 5/1

ደስታ፣ 9/1

ጠቃሚ ምክር ማግኘት፣ 8/15

የአንባቢያን ጥያቄዎች

144,000 የሚለው ቁጥር መወሰድ ያለበት ቃል በቃል ነው? 9/1

ሆዳምነት፣ 11/1

“መልሳችሁ ለመቀበል ተስፋ ሳታደርጉም አበድሩ” (ሉቃስ 6:35)፣ 10/15

መንፈስ ቅዱስን እንዴት ልናሳዝነው እንችላለን? (ኤፌ. 4:30)፣ 5/15

ሜልኮል ተራፊም የነበራት ለምንድን ነው? (1 ሳሙ. 19:13)፣ 6/1

በሺህ ዓመት ግዛት ወቅት አጋንንት የት ይሆናሉ? 11/15

ኖኅ የላካት ርግብ የወይራ ቅጠሉን ያገኘችው ከየት ነው? (ዘፍ. 8:11)፣ 2/15

አናምኤል ለኤርምያስ እንዴት እርሻውን ሊሸጥለት ይችላል? (ኤር. 32:7)፣ 3/1

ኢየሱስ ‘ሰይጣን ከሰማይ ሲወድቅ አየሁ’ ብሎ ሲል ምን ማለቱ ነበር? (ሉቃስ 10:18)፣ 8/1

ኢየሱስ ቶማስን እንዲነካው ሲፈቅድለት ማርያምን ግን የከለከላት ለምንድን ነው? 12/1

ኢየሱስ የተናገረው ስለ እውነተኛ ግመል ወይም መርፌ ነበር? (ማቴ.19:24፤ ማር. 10:25፤ ሉቃስ 18:25)፣ 5/15

እስራኤላውያን ወንዶች በምርኮ የተያዙ ሴቶችን እንዲያገቡ የተፈቀደላቸው ለምን ነበር? 9/15

‘የማያምኑ’ የተባሉት እነማን ናቸው? (2 ቆሮ. 6:14)፣ 7/1

የተገደሉት እስራኤላውያን 24,000 ናቸው ወይስ 23,000? (1 ቆሮ. 10:8፤ ዘኍ. 25:9)፣ 4/1

የተፈጸመው ሁኔታ ምንድን ነው? ሊገደል የነበረውስ ማን ነው? (ዘፀ. 4:24-26)፣ 3/15

የኢዮቤልዩ ዓመት ለምን ነገር ምሳሌ ነው? 7/15

የደም ተዋጽኦ፣ 6/15

ይሁዳ ጋለሞታ ከመሰለችው ሴት ጋር የጾታ ግንኙነት የፈጸመው ለምንድን ነው? (ዘፍ. 38:15)፣ 1/15

ጳውሎስ የመርከብ መሰበር አደጋ የደረሰበት በማልታ ደሴት ነበር? 8/15

“ፍጹም ፍቅር” (1 ዮሐ. 4:18)፣ 10/1

የይሖዋ ምሥክሮች

‘ሃይማኖቷን ልናከብርላት እንደሚገባ አስተምራናለች’ (ጣሊያን)፣ 6/15

ለሰዎች በሥራ ቦታቸው መመሥከር፣ 4/1

ለበርካታ ዓመታት በታማኝነት የጸኑ ክርስቲያኖች (ፖላንድ)፣ 10/15

‘ለተረሱት የእልቂቱ ሰለባዎች’ መታሰቢያ፣ 9/1

“ለአምላክ ክብር ስጡት” የአውራጃ ስብሰባዎች፣ 1/15

ለክፍል ጓደኞቿ ስለ እምነቷ ተናገረች (ፖላንድ)፣ 10/1

ላይቤሪያ፣ 4/1

“ሰው ወዳድ ደሴቶች” (ቶንጋ)፣ 12/15

በመስጠት የሚገኘው ደስታ (መዋጮዎች)፣ 11/1

በሜክሲኮ ለሚኖሩ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች መደበኛ ባልሆነ መንገድ መመሥከር፣ 4/15

በሜክሲኮ የአገሬው ተወላጆች ምሥራቹን ሰሙ፣ 8/15

“በምድር እምብርት” የተደረገ ስብሰባ (ኢስተር አይላንድ)፣ 2/15

‘ተሻግረህ እርዳን’ (ቦሊቪያ)፣ 6/1

ችግር ላይ ለወደቁ ሰዎች መልካም ማድረግ፣ 6/1

ንጹሕ ሕሊና (ጠፍቶ ያገኘውን ስልክ መለሰ)፣ 2/1

አሌካንድራ የጻፈችው ደብዳቤ (ሜክሲኮ)፣ 10/1

እውነተኛ ክርስትና እየተስፋፋ ነው፣ 3/1

የልጆች ጨዋታ ከጊዜ ማሳለፊያነት የበለጠ ጥቅም አለው፣ 10/1

የጊልያድ የምረቃ ሥነ ሥርዓት፣ 6/15, 12/15

ይሖዋ

አምላክ ስለ አንተ ያስባል፣ 7/1

አምላክ ስለ እኛ ያስባል? 1/1

አምላክን ማስደሰት ትችላለህ፣ 5/15

“እግዚአብሔር ሆይ፤ ሥራህ እንዴት ብዙ ነው!” 11/15

የይሖዋ ትሕትና፣ 11/1

‘ፈቃድህ በምድር ይሁን፣’ 4/15