በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መጽሐፍ ቅዱስን መማሪያዬ

3 ዓመትና ከዚያ በታች

መጽሐፍ ቅዱስን መማሪያዬ

ምድርን የሠራት ማን ነው?

ባሕርን የፈጠረው ማን ነው?

እኔን እና አንተን የፈጠረን ማን ነው?

የሚያምሩ ክንፎች ያሏትን ቢራቢሮ የፈጠራት ማን ነው?

ሁሉንም ነገር የፈጠረው ይሖዋ አምላክ ነው ራእይ 4:11

ለወላጆች የተሰጠ መመሪያ

ልጃችሁን አስተምሩ፦

የአምላክ ስም ማን ነው?

ይሖዋ የሚኖረው የት ነው?

ምን ነገሮችን ሠርቷል?

ልጃችሁ ከሥዕሉ ላይ የሚከተሉትን ማግኘት ይችላል?

ከዋክብት

ደመና

ፀሐይ

ጀልባ

ምድር

ቤት

ባሕር

ቢራቢሮ