በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የስምንቱ ነገሥታት ማንነት ተገለጠ

የስምንቱ ነገሥታት ማንነት ተገለጠ

የስምንቱ ነገሥታት ማንነት ተገለጠ

በመንፈስ መሪነት የተጻፉት የዳንኤልና የዮሐንስ ዘገባዎች በምድር ላይ የሚነሱትን ስምንት ነገሥታት ወይም ሰብዓዊ አገዛዞች ለይተን እንድናውቅ ብቻ ሳይሆን እነዚህ ነገሥታት የሚነሱበትን ቅደም ተከተል ማስተዋል እንድንችልም ይረዱናል። ይሁንና የእነዚህን ትንቢቶች ሚስጥር መረዳት የምንችለው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተመዝግቦ የሚገኘውን የመጀመሪያ ትንቢት ማስተዋል ከቻልን ብቻ ነው።

በታሪክ ዘመናት ሁሉ ሰይጣን በተለያዩ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ወይም መንግሥታት አማካኝነት ዘሩን ሲያደራጅ ቆይቷል። (ሉቃስ 4:5, 6) ይሁን እንጂ በአምላክ ሕዝቦች ይኸውም በእስራኤል ብሔርም ሆነ በቅቡዓን ክርስቲያኖች ጉባኤ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳደሩት ሰብዓዊ መንግሥታት በጣም ጥቂት ናቸው። ከዚህ አንጻር ዳንኤልና ዮሐንስ በተመለከቷቸው ራእዮች ላይ የተጠቀሱት ኃያላን መንግሥታት ስምንት ብቻ ናቸው።

[በገጽ 12 እና 13 ላይ የሚገኝ ሰንጠረዥ/​ሥዕል]

(መልክ ባለው መንገድ የተቀናበረውን ለማየት ጽሑፉን ተመልከት)

በዳንኤል መጽሐፍ ውስጥ በራእይ መጽሐፍ ውስጥ

የሚገኙ ትንቢቶች የሚገኙ ትንቢቶች

1. ግብፅ

2. አሦር

3. ባቢሎን

4. ሜዶ ፋርስ

5. ግሪክ

6. ሮም

7. ብሪታንያና

ዩናይትድ ስቴትስ *

8. የመንግሥታት ቃል ኪዳን ማኅበርና

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት *

የአምላክ ሕዝብ

2000 ዓ.ዓ.

አብርሃም

1500

የእስራኤል ብሔር

1000

ዳንኤል 500

ዓ.ዓ./ዓ.ም.

ዮሐንስ

የአምላክ እስራኤል 500

1000

1500

2000 ዓ.ም.

[የግርጌ ማስታወሻዎች]

^ አን.13 በፍጻሜው ዘመን ላይ ሁለቱም ይኖራሉ። ገጽ 19⁠ን ተመልከት።

^ አን.14 በፍጻሜው ዘመን ላይ ሁለቱም ይኖራሉ። ገጽ 19⁠ን ተመልከት።

[ሥዕሎች]

ግዙፉ ምስል (ዳን. 2:31-45)

ከባሕር የወጡት አራት አራዊት (ዳን. 7:3-8, 17, 25)

አውራው በግና ፍየሉ (ዳን. ምዕ. 8)

ሰባት ራሶች ያሉት አውሬ (ራእይ 13:1-10, 16-18)

ሁለት ቀንዶች ያሉት አውሬ፣ የአውሬው ምስል እንዲፈጠር ያስተባብራል (ራእይ 13:11-15)

[የሥዕል ምንጭ]

Photo credits: Egypt and Rome: Photograph taken by courtesy of the British Museum; Medo-Persia: Musée du Louvre, Paris