በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

እንደ አስቴር ልካችሁን የምታውቁ ሁኑ

እንደ አስቴር ልካችሁን የምታውቁ ሁኑ

[የአስቴር መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

አስቴር በጣም ቆንጆ ሴት ነበረች (አስ 2:7)

አስቴር ውዳሴና ሙገሳ ቢቀርብላትም ልኳን የምታውቅ ሴት ነበረች (አስ 2:9, 15w17.01 25 አን. 11፤ ia 130 አን. 15)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘አነጋገሬና ድርጊቴ ለራሴ ስላለኝ አመለካከት ምን ይጠቁማል?’—w17.01 25 አን. 12