በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከመስከረም 11-17

አስቴር 3–5

ከመስከረም 11-17

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 65

  • የይሖዋ ወዳጅ ሁን—ደፋሯ አስቴር፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም ከተቻለ አስቀድመህ የመረጥካቸውን ልጆች እንዲህ ብለህ ጠይቃቸው፦ የአስቴርን ድፍረት በምን መንገድ መኮረጅ ትፈልጋላችሁ?

  • ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ፦ (10 ደቂቃ)

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 57

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 125 እና ጸሎት