በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ሥልጣኑን ከራስ ወዳድነት ነፃ በሆነ መንገድ ተጠቅሞበታል

ሥልጣኑን ከራስ ወዳድነት ነፃ በሆነ መንገድ ተጠቅሞበታል

መርዶክዮስ ትልቅ ሥልጣን ተሰጥቶታል (አስ 9:4it-2 432 አን. 2)

ይሖዋን ለማስከበር ዓመታዊ በዓል አቋቁሟል (አስ 9:20-22, 26-28it-2 716 አን. 5)

ለአምላክ ሕዝቦች ጥቅም ቆሟል (አስ 10:3)

በዛሬው ጊዜ በይሖዋ ድርጅት ውስጥ የተወሰነ ሥልጣን ያላቸው ወንድሞች የመርዶክዮስን ምሳሌ ለመከተል ጥረት ያደርጋሉ።—cl 101-102 አን. 12-13