ከጥቅምት 2-8
ኢዮብ 1–3
መዝሙር 141 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ይሖዋን ምን ያህል እንደምትወዱት ምንጊዜም አሳዩ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)
ኢዮብ 1:10—ይህ ጥቅስ ኢየሱስ በማቴዎስ 27:46 ላይ የተናገረውን ሐሳብ ለመረዳት የሚያግዘን እንዴት ነው? (w21.04 11 አን. 9)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ኢዮብ 3:1-26 (th ጥናት 12)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። ለግለሰቡ ስለ ድረ ገጻችን ንገረው፤ ከዚያም የjw.org የአድራሻ ካርድ ስጠው። (th ጥናት 9)
ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ርዕሰ ጉዳይ ጀምር። መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 20)
ንግግር፦ (5 ደቂቃ) w22.01 11-12 አን. 11-14—ጭብጥ፦ እንደ ያዕቆብ ውጤታማ በሆነ መንገድ አስተምሩ—እውነታውን ከግምት አስገቡ፤ እንዲሁም ትሑት ሁኑ። (th ጥናት 18)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
በሕይወቴ ምንም የጎደለኝ ነገር እንዳለ አይሰማኝም ነበር፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት። ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ወንድም በርድዌል ‘በሕይወቱ ምንም የጎደለው ነገር እንዳለ ያልተሰማው’ ለምንድን ነው?
በማቴዎስ 6:33 ላይ ማሰላሰሉ የጠቀመው እንዴት ነው?
ከወንድም በርድዌል ቤተሰብ ተሞክሮ ሌላስ ትኩረታችሁን የሳበው ነገር አለ?
“የJW.ORGን መነሻ ገጽ በአገልግሎት ላይ ተጠቀሙበት”፦ (5 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) lff ምዕራፍ 59 ነጥብ 6 እና ማጠቃለያ፣ ከለሳ እና ግብ
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 129 እና ጸሎት