በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ከተሳሳተ መረጃ ራሳችሁን ጠብቁ

ከተሳሳተ መረጃ ራሳችሁን ጠብቁ

ኤሊፋዝ በዕድሜ የገፋና ጥበበኛ ሰው ስለነበር እምነት የሚጣልበት የመረጃ ምንጭ እንደሆነ ሊታሰብ ይችላል (ኢዮብ 4:1it-1 713 አን. 11)

በአጋንንት ግፊት ለኢዮብ ተስፋ የሚያስቆርጥ መልእክት ነግሮታል (ኢዮብ 4:14-16w05 9/15 26 አን. 2)

ኤሊፋዝ ከተናገራቸው ነገሮች አንዳንዶቹ እውነተኛ ቢሆኑም በተሳሳተ መንገድ ተጠቅሞባቸዋል (ኢዮብ 4:19w10 2/15 19 አን. 5-6)

የሰይጣን ዓለም ጉዳት የሚያስከትል የተሳሳተ መረጃ ማስፋፋቱን ቀጥሏል።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘የምሰማውን መረጃ ትክክለኛነት ጊዜ ወስጄ እገመግማለሁ?’ —mrt 32 አን. 13-17