በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከጥቅምት 16-22

ኢዮብ 6–7

ከጥቅምት 16-22

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • ሕይወት መራራ ሲሆን”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ኢዮብ 6:29—ወንድሞቻችንን በተሳሳተ መንገድ እንዳንረዳቸው ምን ይረዳናል? (w20.04 17 አን. 10)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ኢዮብ 6:1-21 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

ክርስቲያናዊ ሕይወት