በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ጥበብን አግኝቶ መጠቀም የሚቻልባቸው ሦስት መንገዶች

ጥበብን አግኝቶ መጠቀም የሚቻልባቸው ሦስት መንገዶች

የፍጥረት ሥራዎችን አስተውሉ (ኢዮብ 12:7-9w09 4/15 6 አን. 17)

ከታማኝ ክርስቲያኖች ጋር ወዳጅነት መሥርቱ (ኢዮብ 12:12w21.06 10-11 አን. 10-12)

የአምላክን መሥፈርቶች ተማሩ፤ እንዲሁም በሕይወታችሁ ተግባራዊ አድርጓቸው (ኢዮብ 12:16it-2 1190 አን. 2)

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ከታማኝ ክርስቲያኖች ጋር ጊዜ በማሳለፌ ምን ትምህርት አግኝቻለሁ?’