በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የ2021 መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! ርዕስ ማውጫ

የ2021 መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! ርዕስ ማውጫ

ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት

መጠበቂያ ግንብ የጥናት እትም

መጽሐፍ ቅዱስ

  • ድንጋይ ላይ የተቀረጸ አንድ ጥንታዊ ጽሑፍ፣ የመጽሐፍ ቅዱስን ሐሳብ የሚደግፈው እንዴት ነው? ጥር

ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት

  • ከይሖዋ ጋር ያለህን ወዳጅነት አድስ፣ ጥቅ.

  • ጥሩ የሥራ አጋር ነህ? ታኅ.

የሕይወት ታሪኮች

  • ሕይወቴ ዓላማ እንዲኖረው ያደረግሁት ጥረት (ማርቲን ዊትሆልት)፣ ኅዳር

  • በይሖዋ አገልግሎት ያሳለፍኩት አስደሳች ሕይወት (ጆን ኪኮት)፣ ሐምሌ

  • “አሁን አገልግሎት በጣም እወዳለሁ!” (ቫኔሳ ቪቺኒ)፣ ሚያ.

  • “ከሌሎች ብዙ ተምሬያለሁ!” (ሉዊ ብሬን)፣ ግን.

  • ይሖዋ የጠየቀንን ሁሉ እሺ ማለትን ተምረናል (ካትሊን ሎጋን)፣ ጥር

  • ይሖዋ ‘ጎዳናዬን ቀና አድርጎልኛል’ (ስቲቨን ሃርዲ)፣ የካ.

  • ይሖዋን ለማስቀደም ስል የወሰድኳቸው እርምጃዎች (ዲያ ያዝቤክ)፣ ሰኔ

የተለያዩ ርዕሶች

  • በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን ደንገል ጀልባ ለመሥራት ያገለግል ነበር? ግን.

  • በኢየሱስ ዘመን ምን ዓይነት ግብር ነበር? ሰኔ

  • ነነዌ ከዮናስ ዘመን በኋላ፣ ኅዳር

  • የማረካቸው ፈገግታ ነው! የካ.

የአንባቢያን ጥያቄዎች

  • ሐዋርያው ጳውሎስ “በሕጉ በኩል ለሕጉ ሞቻለሁ” ሲል ምን ማለቱ ነበር? (ገላ. 2:19)፣ ሰኔ

  • “በባልንጀራህ ሕይወት ላይ አትነሳ” የሚለው ትእዛዝ ምን ትርጉም አለው? (ዘሌ. 19:16)፣ ታኅ.

  • ኢየሱስ ልክ ከመሞቱ በፊት በመዝሙር 22:1 ላይ የሚገኙትን ቃላት የጠቀሰው ለምንድን ነው? ሚያ.

  • ክርስቲያኖች መልእክት መላላኪያ አፕሊኬሽኖችን ሲጠቀሙ ጥንቃቄ ማድረግ የሚያስፈልጋቸው ለምንድን ነው? መጋ.

  • የይሖዋ ምሥክሮች፣ ትዳር ፈላጊዎችን የሚያገናኙ ድረ ገጾችን ስለመጠቀም ምን አመለካከት ሊኖራቸው ይገባል? ሐምሌ

የይሖዋ ምሥክሮች

  • 1921—የዛሬ መቶ ዓመት፣ ጥቅ.

የጥናት ርዕሶች

  • ለቤዛው አድናቆት ማሳየታችሁን ቀጥሉ፣ ሚያ.

  • ለአገልግሎታችሁ አዎንታዊ አመለካከት ይኑራችሁ፣ ግን.

  • “ቅዱሳን ሁኑ፣” ታኅ.

  • በራስህ መንፈሳዊ እድገት ተደሰት! ሐምሌ

  • በኢየሱስ ምክንያት ትሰናከላለህ? ግን.

  • በይሖዋ ቤተሰብ ውስጥ ያለህን ቦታ ከፍ አድርገህ ተመልከት፣ ነሐሴ

  • በጉባኤው ውስጥ ስላለው የራስነት ሥርዓት ትክክለኛ ግንዛቤ ማግኘት፣ የካ.

  • በፈጣሪ ላይ ያላችሁን እምነት አጠናክሩ፣ ነሐሴ

  • ባገኛችኋቸው መብቶች ተደሰቱ፣ ነሐሴ

  • “ብሔራትንም ሁሉ አናውጣለሁ፣” መስ.

  • ተስፋ አትቁረጡ! ጥቅ.

  • ታማኝ አረጋውያንን ከፍ አድርጋችሁ ተመልከቷቸው፣ መስ.

  • አትረበሹ፣ በይሖዋ ታመኑ፣ ጥር

  • አንዳችሁ ለሌላው ታማኝ ፍቅር ማሳየታችሁን ቀጥሉ፣ ኅዳር

  • አዲስ ባለትዳሮች​—ሕይወታችሁ ይሖዋን በማገልገል ላይ ያተኮረ ይሁን፣ ኅዳር

  • ኢየሱስ ‘ይወደው ከነበረው ደቀ መዝሙር’ የምናገኛቸው ትምህርቶች፣ ጥር

  • ‘እሱን መስማታችሁን’ ቀጥሉ፣” ታኅ.

  • እውነተኛ ንስሐ ምንድን ነው? ጥቅ.

  • እውነትን እንዳገኛችሁ እርግጠኛ ሁኑ፣ ጥቅ.

  • ከልብ ለመዋደድ ጥረት አድርጉ፣ ጥር

  • ከመንፈሳዊ ቤተሰብህ ጋር ተቀራረብ፣ መስ.

  • ከሰይጣን ወጥመዶች ማምለጥ ትችላላችሁ! ሰኔ

  • ከቅዱሳን መጻሕፍት ብርታት ማግኘት የምንችለው እንዴት ነው? መጋ.

  • ከኢየሱስ የመጨረሻ ቃላት ተማሩ፣ ሚያ.

  • “ከእነዚህ ከትናንሾቹ መካከል አንዱንም” አታሰናክሉ፣ ሰኔ

  • ወጣት ወንዶች—ሌሎች እምነት እንዲጥሉባችሁ ማድረግ የምትችሉት እንዴት ነው? መጋ.

  • የሌሎች በጎች ክፍል የሆኑት እጅግ ብዙ ሕዝብ አምላክንና ክርስቶስን ያወድሳሉ፣ ጥር

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችሁ ተጠምቀው ደቀ መዛሙርት እንዲሆኑ እርዷቸው፣ ሰኔ

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች እድገት አድርገው እንዲጠመቁ በጉባኤ ደረጃ መርዳት፣ መጋ.

  • የምናገለግለው አምላክ “ምሕረቱ ብዙ ነው”፣ ጥቅ.

  • ‘የሴት ራስ ወንድ ነው፣’ የካ.

  • የቤተሰባችሁ አባል ይሖዋን ሲተው፣ መስ.

  • ‘የክርስቶስን ፈለግ በጥብቅ ተከተሉ፣’ ሚያ.

  • “የወንድ ሁሉ ራስ ክርስቶስ” ነው፣ የካ.

  • የወጣቶችን ጉልበት አድንቁ፣ መስ.

  • የዘሌዋውያን መጽሐፍ ሌሎችን ስለምንይዝበት መንገድ ምን ያስተምረናል? ታኅ.

  • የይሖዋ ታማኝ ፍቅር ምን ጥቅም ያስገኝልሃል? ኅዳር

  • የይሖዋን ጥሩነት “ቅመሱ”—እንዴት? ነሐሴ

  • የጥሩውን እረኛ ድምፅ ስሙ፣ ታኅ.

  • የፉክክር መንፈስ አታነሳሱ፤ ሰላም አስፍኑ፣ ሐምሌ

  • ይሖዋ ብርታት ይሰጣችኋል፣ ግን.

  • ይሖዋ ከአንተ ጋር ስለሆነ ፈጽሞ ብቻህን አይደለህም፣ ሰኔ

  • ይሖዋ ውድ አድርጎ ይመለከትሃል! ሚያ.

  • ይሖዋ የሚጠብቀን እንዴት ነው? መጋ.

  • ይሖዋን በትዕግሥት ለመጠበቅ ፈቃደኛ ነህ? ነሐሴ

  • ይሖዋን በጽናቱ ምሰሉት፣ ሐምሌ

  • ደቀ መዛሙርት በማድረጉ ሥራ መካፈል ትችላለህ? ሐምሌ

  • ጠንካራ እምነት ይዛችሁ ትገኙ ይሆን? ኅዳር

  • ጻድቃንን ሊያሰናክላቸው የሚችል ምንም ነገር የለም፣ ግን.

  • ፈተናዎች እየደረሱባችሁም ደስታችሁን ጠብቃችሁ መኖር የምትችሉት እንዴት ነው? የካ.

  • ፍቅር ጥላቻን ለመቋቋም ይረዳናል፣ መጋ.

ለሕዝብ የሚሰራጨው የመጠበቂያ ግንብ እትም

  • መጸለይ የሚያስፈልገን ለምንድን ነው? ቁ. 1

  • በቅርቡ አዲስ ዓለም ይመጣል፣ ቁ. 2

  • የወደፊት ሕይወትህን አስተማማኝ ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው? ቁ. 3

ንቁ!

  • በፈጣሪ ማመን ምክንያታዊ ነው?—ማስረጃውን መርምር፣ ቁ. 3

  • ቴክኖሎጂ—ጌታህ ነው ወይስ አገልጋይህ? ቁ. 2

  • ደስተኛ ሕይወት ለመምራት የሚረዳ ጥበብ፣ ቁ. 1