በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ይሖዋ ይቅር ይላል

ይሖዋ ይቅር ይላል

ሁላችንም ስህተት እንሠራለን፤ ሆኖም ይሖዋ እኛን ይቅር ለማለት ምንጊዜም ዝግጁ ነው። ይህን የሚያደርገው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

የይሖዋ ወዳጅ ሁን መልመጃዎች

ፖስተር፦ ይሖዋ ይቅር ይላል

ይህ ፖስተር፣ ይሖዋ ለእሱ ታማኝ ከሆንን ስህተት ብንሠራም ይቅር እንደሚለን ያስታውስሃል፤ ፖስተሩን አውርደህ ማተም ትችላለህ።

ተከታታይ ርዕሶች

ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ​—መልመጃዎች

እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች

የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች

ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።