በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ምን ዓይነት ጓደኛ ልምረጥ?

ምን ዓይነት ጓደኛ ልምረጥ?

ይህን መልመጃ ተጠቅማችሁ ልጆቻችሁ በጉባኤ ውስጥ ጓደኛ እንዲያገኙ እርዳቸው።

ወላጆች፣ ምሳሌ 13:20ን ከልጆቻችሁ ጋር ካነበባችሁ በኋላ ተወያዩበት።

ይህን መልመጃ አውርዱና አትሙት።

ጥሩ ጓደኞች ማግኘት ከፈለግን ራሳችንን አደፋፍረን ከሌሎች ጋር ማውራት ያስፈልገናል። ልጃችሁ በጉባኤያችሁ ካሉ ወንድሞችና እህቶች መካከል ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ አንድ ሰው መርጦ ከዚያ ሰው ጋር እንዲያወራ እርዱት። ካርዶቹን ለዚያ ወንድም ወይም እህት ከሰጣችኋቸው በኋላ አንዱን ጥያቄ መርጠው እንዲመልሱላችሁ ጠይቋቸው። ስለ ሌሎች ሰዎች አዲስ ነገር ማወቃችን ከእነሱ ጋር የቅርብ ጓደኛ ለመሆን ይረዳናል።

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

የይሖዋ ወዳጅ ሁን መልመጃዎች

ፖስተር፦ ምን ዓይነት ጓደኛ ልምረጥ?

ይህን የቪዲዮ ፖስተር አትም፤ ፖስተሮቹን አጠራቅም።

ተከታታይ ርዕሶች

ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ​—መልመጃዎች

እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች

የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች

ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።