በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ውዱ ልጄ

ውዱ ልጄ

አውርድ፦

  1. 1. የኔ ልጅ፣ ስጦታዬ፤

    ይዤሃለሁ በ’ቅፌ።

    አለሁ እኔ ’ናትህ፤ ፈክቶ ልየው ፊትህ፣

    ውዱ ልጄ!

  2. 2. የኔ ልጅ፣ ስጦታዬ፤

    ’ምወድህ አደራዬ።

    ይሖዋን አውቀኸው፣ ከልብ እንድትወደው

    ነው ጸሎቴ።

    (መሸጋገሪያ)

    አዲስ ዓለም ሲመጣ፣

    በገነት እንኖራለን በደስታ።

    ትጫወታለህ ከድብ ጋር፤

    አትፈራም ነብርና ’ንበሳን።

    ይሖዋ ያብቃን!

  3. 3. የኔ ልጅ፣ እስከዚያው ግን

    ይሖዋ ይሁን ወዳጅህ።

    አትፍራ አለልህ፣ ’ማይጥለው አባትህ።

    ውዱ ልጄ!

    ውዱ ልጄ!

    ውዱ ልጄ!