በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ክልል ስብሰባ ደርሷል!

ክልል ስብሰባ ደርሷል!

አውርድ፦

  1. 1. የናፈቀን ቀን ደርሷል፤

    ብዙ ነገር ተዘጋጅቶልናል።

    ለባብሼ፣

    ቦርሳም ይዤ፣

    ተገኝቻለሁ

    ማለዳ በጊዜ፤

    ክልል ስብሰባ!

    (አዝማች)

    ሁላችን ተደስተናል፤

    ቤቱ ተሰብስበናል።

    ይሖዋ ትልቅ ቤተሰብ

    ሰጥቶናል፤ ተባርከናል።

  2. 2. ስተዋወቅ

    ሌሎች ሰዎች፣

    አገኛለሁ አዳዲስ ጓደኞች።

    በአንድነት

    ስንዘምር፣

    አዳራሹ ይደምቃል

    ዳር እስከ ዳር።

    ክልል ስብሰባ!

    (አዝማች)

    ሁላችን ተደስተናል፤

    ቤቱ ተሰብስበናል።

    ይሖዋ ትልቅ ቤተሰብ

    ሰጥቶናል፤ ተባርከናል።

    ሁላችን ተደስተናል፤

    ቤቱ ተሰብስበናል።

    እንዴት ያስደስታል! ፍቅራችን ያስቀናል፤

    ሁላችን አንድ ሆነናል።