በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መልመጃዎች

አምላክ አያዳላም

ስለ ጴጥሮስና ቆርኔሌዎስም ሆነ የእነሱ ታሪክ ስለ ይሖዋ አምላክ ምን ሊያስተምረን እንደሚችል ማወቅ ትፈልጋለህ? ይህን መልመጃ አውርደህ ታሪኩን ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ አንብብ። በምታነብበት ጊዜ ታሪኩ ሕያው እንዲሆንልህ አድርግ!