በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች

ነህምያ

ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርድ በማውረድ ስለ ነህምያ መማር ትችላለህ። ቆርጠህ አውጣውና ለሁለት አጥፈህ አስቀምጠው።