በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች

ሎጥ

ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርድ በማውረድ የአብርሃም የወንድም ልጅ ስለሆነው ስለ ሎጥ መማር ትችላለህ። ቆርጠህ አውጣውና ለሁለት አጥፈህ አስቀምጠው።