በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መልመጃዎች

በደስታ መጽናት!

ስለ ጳውሎስ እና ስለ ሲላስ ከሚናገረው ታሪክ ተማር። ይህን መልመጃ አውርድ፤ ታሪኩን ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ አንብብ፤ እንዲሁም ታሪኩ ሕያው እንዲሆንልህ አድርግ።