በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርድ

ያዕቆብ

ይህን የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርድ በማውረድ የይስሐቅና የርብቃ ልጅ ስለሆነው ስለ ያዕቆብ መማር ትችላለህ። አትመው፤ ከዚያም ቆርጠህ አውጣውና ለሁለት አጥፈህ አስቀምጠው።