በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?

አምላክ ለምድር ያለው ዓላማ ምንድን ነው? (ክፍል 2)

ይህ የማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 3 ላይ ነው።

ዓለምን የሚቆጣጠረውና በሰዎች ላይ ለሚደርሰው ክፉ ነገር ተጠያቂው ማን እንደሆነ ተማር።