በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? (የማጥኛ ጽሑፍ)

መንፈሳዊ ፍጡራን—ሊጠቅሙን ወይም ሊጎዱን የሚችሉት እንዴት ነው? (ክፍል 2)

ይህ የማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 10 ላይ ነው።

ይሖዋ ከማንኛውም ዓይነት መናፍስታዊ ድርጊት እንድንርቅ ያዘዘው ለምንድን ነው? ሊያስቱን ከሚፈልጉ መንፈሳዊ ፍጡራን ራሳችንን መጠበቅ የምንችለው እንዴት ነው?