በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ይሖዋ ውብ ነገሮችን ሠርቷል!

ይሖዋ ውብ ነገሮችን ሠርቷል!

ይሖዋ በጣም የሚያማምሩ ነገሮችን ፈጥሮልናል! ከእነዚህ መካከል አንዳንዶቹ ምንድን ናቸው?

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

የይሖዋ ወዳጅ ሁን

ሁሉንም ነገር ውብ አድርጎ የሠራው ይሖዋ ነው

ይሖዋ በጣም አስደናቂ ነገሮችን ሠርቷል! እናንተ በጣም የምትወዱት የትኛውን ነው?

ተከታታይ ርዕሶች

ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ​—መልመጃዎች

እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች

የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች

ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።