በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? (ማጥኛ ጽሑፍ)

ከእውነተኛው አምልኮ ጎን ቁም (ክፍል 2)

ይህ ማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 16 ላይ ነው።

ክርስቲያኖች ሌሎች ሰዎች እምነታቸውን እንዲቀበሉ ማስገደድ አለባቸው? ስለ እምነትህ ለሰዎች በዘዴ ማስረዳት የምትችለው እንዴት ነው?