በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? (ማጥኛ ጽሑፍ)

ከአምላክ ፍቅር አትውጣ (ክፍል 2)

ይህ ማጥኛ ጽሑፍ የተመሠረተው ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ምዕራፍ 19 ላይ ነው።

ስለ አምላክ እውነቱን ከተማርክ በኋላ ወደ እሱ ይበልጥ እንድትቀርብ የሚረዳህ ምንድን ነው? ለአምላክ ያለህ ፍቅር ምንጊዜም ጠንካራ እንዲሆን ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?