በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ይሖዋን ደስ አሰኘው

ይሖዋን ደስ አሰኘው

ይሖዋን ማስደሰት ትችላለህ። ይህን ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

የይሖዋ ወዳጅ ሁን

ይሖዋን ደስ አሰኘው

በየቀኑ የምታደርገው ነገር የይሖዋን ልብ ደስ ሊያሰኘው ይችላል።

የይሖዋ ወዳጅ ሁን መልመጃዎች

ፖስተር፦ ይሖዋን ደስ አሰኘው

ይህን የቪዲዮ ፖስተር አውርደህ አትመው፤ ከዚያም ቀደም ሲል ካወረድካቸው ፖስተሮች ጋር አስቀምጠው።

ተከታታይ ርዕሶች

ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ​—መልመጃዎች

እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች

የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች

ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።