በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

ይቅር ባይ ሁኑ

ይቅር ባይ ሁኑ

ይሖዋ ይቅር ባይ እንድንሆን ይፈልጋል። ይህን ማድረግ የምንችለው እንዴት ነው?

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

የይሖዋ ወዳጅ ሁን

ይቅር ባይ ሁኑ (መዝሙር 130)

ሌሎችን ከልብ ይቅር በማለት ይሖዋን ምሰል።

ተከታታይ ርዕሶች

ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ​—መልመጃዎች

እነዚህን መልመጃዎች ተጠቅማችሁ ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ በሚሉት ተከታታይ ቪዲዮዎች ላይ ያሉትን ትዕይንቶች ለመፍጠር ሞክሩ፤ ከዚያም ከታሪኩ የሚገኙትን ትምህርቶች አስመልክቶ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩ።

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች

የልጆች ቪዲዮዎች እና መልመጃዎች

ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር የሚያግዟችሁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቪዲዮዎች እና አዝናኝ መልመጃዎች።