በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ

ሃናንያህ፣ ሚሳኤል እና አዛርያስ

ሃናንያህ፣ ሚሳኤል እና አዛርያስ

ይህን መልመጃ ተጠቅማችሁ የይሖዋ ወዳጆች ከሆኑት ከሃናንያህ፣ ከሚሳኤል እና ከአዛርያስ ተማሩ።

ወላጆች፣ ዳንኤል 1:3-7ን እና በምዕራፍ 3 ላይ የሚገኙ ቁልፍ ጥቅሶችን ከልጆቻችሁ ጋር አንብባችሁ ተወያዩባቸው።

ይህን መልመጃ አውርዱና አትሙት።

በመጀመሪያው ገጽ ላይ ያሉትን ባለታሪኮች ቆርጣችሁ ካወጣችሁ በኋላ በሁለተኛው ገጽ ላይ ያሉትን ምልክቶች ተከትላችሁ ካርዱን አዘጋጁ። አብራችሁ በምትሠሩበት ጊዜ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክሩ።