በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ከይሖዋ ወዳጆች ተማሩ

ኤርምያስ

ኤርምያስ

ይህን መልመጃ ተጠቅማችሁ የይሖዋ ወዳጅ ከሆነው ከኤርምያስ ተማሩ።

ወላጆች፣ ኤርምያስ 1:6-8⁠ን ከልጆቻችሁ ጋር አንብባችሁ ተወያዩበት።

ይህን መልመጃ አውርዱና አትሙት።

በመጀመሪያው ገጽ ላይ ያሉትን ሥዕሎች ቆርጣችሁ ካወጣችሁ በኋላ በሁለተኛው ገጽ ላይ ያሉትን ምልክቶች ተከትላችሁ ካርዱን አዘጋጁ። አብራችሁ በምትሠሩበት ጊዜ በቪዲዮው ላይ ያሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክሩ። በዚህ ክፍል ውስጥ የሚካተቱ ሌሎች ካርዶች ካሏችሁ ሁሉንም አንድ ላይ በማድረግ መጽሐፍ መሥራት ትችላላችሁ።