ልዩ ዘመቻ
የመጽሐፍ ቅዱስ ኮርስ በነፃ
ለዘላለም በደስታ ኑር! በተባለው አዲስ ጽሑፍ አማካኝነት የምንሰጠውን የመጽሐፍ ቅዱስ ኮርስ እንድትሞክረው እንጋብዝሃለን።
ለማስተዋወቅ ያህል
መጽሐፍ ቅዱስን ኢንተርኔት ላይ ተመልከት
ትክክለኛና ለመረዳት ቀላል የሆነውን የአዲስ ዓለም ትርጉም አንዳንድ ገጽታዎች እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።
መጽሐፍ ቅዱስን ኢንተርኔት ላይ ተመልከት
ትክክለኛና ለመረዳት ቀላል የሆነውን የአዲስ ዓለም ትርጉም አንዳንድ ገጽታዎች እንድትመለከት እንጋብዝሃለን።
የምትፈልገውን ርዕስ ምረጥ
የመጽሐፍ ቅዱስ ኮርሳችንን ለምን አትሞክረውም?
አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ ኮርስ ከአስተማሪ ጋር።
አንድ የይሖዋ ምሥክር መጥቶ እንዲያነጋግርህ ጠይቅ
ከይሖዋ ምሥክሮች ጋር ስለምትፈልገው የመጽሐፍ ቅዱስ ርዕሰ ጉዳይ መወያየት ወይም መጽሐፍ ቅዱስን በነፃ ከምናስተምርበት ዝግጅት መጠቀም ትችላለህ።
በስብሰባዎቻችን ላይ እንድትገኝ ጋብዘንሃል
ስለ ስብሰባዎቻችን ማወቅ ትፈልጋለህ? ለአንተ ቅርብ የሆነው የመሰብሰቢያ ቦታ የት እንደሆነ እዚህ ገጽ ላይ መፈለግ ትችላለህ።
ቪዲዮዎች
የአምላክ ወዳጅ መሆን ይቻላል?
ለበርካታ ዘመናት ሰዎች ስለ ፈጣሪያቸው ለማወቅ ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል። መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክ ወዳጅ እንድንሆን ይረዳናል። ይህ ወዳጅነት የሚጀምረው የአምላክን ስም በማወቅ ነው።