መጠበቂያ ግንብ ጥቅምት 2010

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ጸሎት—ለምን አስፈለገ?

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከተጠቀሱት ርዕሰ ጉዳዮች መካከል የጸሎትን ያህል የብዙዎችን ትኩረት የሚስቡና የማወቅ ጉጉት የሚቀሰቅሱ ርዕሰ ጉዳዮች የሉም ማለት ይቻላል። ሆኖም ጸሎት አስፈላጊ ነገር ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ጸሎት—ወደ ማን?

ሁሉም ጸሎቶች የሚደርሱት ለአንድ አምላክ ነው ሊባል ይችላል? መጽሐፍ ቅዱስ፣ በርካታ ሰዎች የሚጸልዩት ወደ ትክክለኛው አካል እንዳልሆነ ያስተምራል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ጸሎት—እንዴት?

መጽሐፍ ቅዱስ፣ “እንዴት መጸለይ ይገባናል?” ለሚለው አስፈላጊ ጥያቄ መልስ ይሰጠናል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ጸሎት—ስለ ምን ጉዳይ?

ኢየሱስ የናሙና ጸሎት ያስተማረው በምንጸልይበት ጊዜ ቅድሚያ ልንሰጣቸው የሚገቡንን ጉዳዮች በግልጽ ለመንገር ነው።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ጸሎት—ጊዜውና ቦታው ልዩነት ያመጣል?

መጽሐፍ ቅዱስ በተወሰነ ጊዜና ቦታ መጸለይ እንዳለብን ያስተምራል? መልሱን ለማወቅ ይህን ርዕስ አንብብ።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ጸሎት—ሊጠቅመን ይችላል?

መጸለይ መንፈሳዊና ስሜታዊ አልፎ ተርፎም አካላዊ ጥቅም ያስገኝልናል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ጸሎት—አምላክ ሰምቶ መልስ ይሰጣል?

መጽሐፍ ቅዱስ፣ ይሖዋ በዛሬው ጊዜም ቢሆን ጸሎትን በእርግጥ እንደሚሰማ ይጠቁማል። ያም ሆኖ ጸሎታችን መሰማት አለመሰማቱ በአመዛኙ የተመካው በእኛ ላይ ነው።

ልጆቻችሁን አስተምሩ

መላዋን ምድር የሚለውጥ መንግሥት

ኢየሱስ መንግሥትህ ይምጣ ብለን እንድንጸልይ አስተምሮናል። የአምላክ መንግሥት ሲመጣ ምድር ምን ዓይነት ቦታ የምትሆን ይመስልሃል?