መጠበቂያ ግንብ ሰኔ 2012

ፍጻሜያቸውን ያገኙ ትንቢቶች

የሰው ልጆች የሚናገሯቸው ትንቢቶች የተድበሰበሱ ከመሆናቸውም ሌላ አስተማማኝ አይደሉም። ከዚህ በተቃራኒ ግን የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች ከዘመናት በኋላ የሚፈጸሙ ዝርዝር ጉዳዮችን የሚገልጹ ሲሆን ሁልጊዜ ትክክለኛ ፍጻሜያቸውን ያገኛሉ።

ትክክለኛ ሳይንሳዊ ሐሳቦች

ጥንታዊ የሃይማኖት መጻሕፍት ከዘመናዊው ሳይንስ ጋር ይስማማሉ ብለህ ትጠብቃለህ? መጽሐፍ ቅዱስ ግን ከሳይንስ ጋር ይስማማል።

እርስ በርስ የሚስማሙ መጻሕፍት

መጽሐፍ ቅዱስ የተለያዩ ሰዎች በተለያየ ወቅትና ቦታ የጻፏቸውን 66 መጻሕፍት አሰባስቦ ይዟል፤ ይህን መጽሐፍ ያስጻፈው አንድ አካል እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ራሱ የሚገልጽ ሲሆን የያዘው መልእክትም እርስ በርስ የሚስማማ ነው።

ልጆቻችሁን አስተምሩ

እምቢተኛ የነበረ ቢሆንም በኋላ ላይ ታዛዥ ሆኗል

እምቢተኛ ሆነህ ታውቃለህ? ይህን ርዕስ በማንበብ ንዕማን እምቢተኝነቱን ትቶ ታዛዥ የሆነው እንዴት እንደሆነ ማወቅ ትችላለህ።