መጠበቂያ ግንብ ኅዳር 2014 | በእርግጥ ሰይጣን አለ?

ሰይጣን የሚባል አካል ከሌለ ሰዎች እሱን የሚፈሩት በከንቱ ነው ማለት ነው። ይሁን እንጂ ሰይጣን ሰዎችን የሚያታልል መሠሪ ፍጡር ከሆነ አብዛኞቹ ሰዎች ከሚያስቡት በላይ አደገኛ ነው።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

በእርግጥ ሰይጣን አለ?

ሰይጣን የክፋት ባሕርይ ነው? ወይስ መንፈሳዊ አካል ያለው ፍጡር?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሰይጣን የክፋት ባሕርይ ነው?

በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የሚገኙ ሁለት ዘገባዎች ለዚህ ጥያቄ አጥጋቢ መልስ ይሰጣሉ።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሰይጣንን ልንፈራው ይገባል?

አምላክ ራስህን ከሰይጣን ጥቃት መከላከል የምትችልባቸው አራት ነገሮች ሰጥቶሃል።

መጽሐፍ ቅዱሳዊ ውይይት

የአምላክ መንግሥት መግዛት የጀመረው መቼ ነው? (ክፍል 2)

በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የሚገኝ አንድ ትንቢት ይህ የሆነበትን ዓመት ይጠቁመናል።

በእምነታቸው ምሰሏቸው

‘እንዴት ይህን ክፉ ድርጊት እፈጽማለሁ?’

ዮሴፍ፣ የጲጥፋራ ሚስት ከእሷ ጋር ብልግና እንዲፈጽም የምታቀርብለትን ውትወታ መቋቋም የቻለው እንዴት ነው?

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

ኢየሱስ የሞቱ ሰዎችን ማስነሳቱ ወደፊት እንደሚፈጸሙ ቃል ስለገባቸው ነገሮች ምን ያረጋግጥልናል?

በተጨማሪም . . .

ዲያብሎስን የፈጠረው አምላክ ነው?

ሰይጣን ከየት መጣ? ኢየሱስ፣ ዲያብሎስ “በእውነት ውስጥ ጸንቶ አልቆመም” ብሎ የተናገረው ለምን እንደሆነ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።