መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ታኅሣሥ 2014

ይህ እትም ከየካቲት 2 እስከ መጋቢት 1, 2015 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

‘መንገዱን አውቆታል’

የይሖዋ ምሥክሮች የበላይ አካል አባል የነበረው ጋይ ኸሊስ ፒርስ ማክሰኞ፣ መጋቢት 18, 2014 አርፏል።

ይሖዋ በፈቃደኝነት የሚሰጡትን አብዝቶ ይባርካል

አምላክ፣ ለእስራኤላውያን ከሰጣቸው ሕግ ስለ መዋጮ ጠቃሚ ትምህርት ማግኘት እንችላለን።

‘ስሙ፤ የሚነገረውን አስተውሉ’

ኢየሱስ ስለ ሰናፍጩ ዘር፣ ስለ እርሾው፣ ስለ ተጓዡ ነጋዴና ስለተደበቀው ውድ ሀብት የሚገልጽ ምሳሌ ተናግሯል። የምሳሌዎቹ ትርጉም ምንድን ነው?

‘የቅዱሳን መጻሕፍትን ትርጉም ትረዳለህ?’

ኢየሱስ ሌሊት ስለተኛው ዘሪ፣ ስለ መረቡ እና ስለ አባካኙ ልጅ የተናገራቸው ምሳሌዎች ትርጉም ምንድን ነው?

ታስታውሳለህ?

ራስህን ለመፈተን የሚረዱት እነዚህ 12 ጥያቄዎች ከሰኔ እስከ ታኅሣሥ 2014 ከወጡት የመጠበቂያ ግንብ እትሞች ምን ያህሉን እንደምታስታውስ ለማወቅ ያስችሉሃል።

ሐሳብህን መቀየር ይኖርብህ ይሆን?

ከምታደርጋቸው ውሳኔዎች አንዳንዶቹን መቀየር የለብህም፤ አንዳንድ ውሳኔዎችን ግን መለወጥ ያስፈልግሃል። በሁለቱ መካከል ያለውን ልዩነቱ ማወቅ የምትችለው እንዴት ነው?

የአንባቢያን ጥያቄዎች

ኤርምያስ፣ ራሔል ስለ ልጆቿ እንዳለቀሰች ሲናገር ምን ማለቱ ነበር?

በዚህ አሮጌ ዓለም መጨረሻ አንድነታችንን ማጠናከር

የአንድነትን አስፈላጊነት የሚያሳዩ አራት የመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌዎች እንዲሁም አንድነት ወደፊት ይበልጥ አስፈላጊ የሚሆንበት ምክንያት ቀርበዋል።

ለተቀበልከው ነገር አድናቆት አለህ?

መንፈሳዊ ውርሻችንን እንደምናደንቅ እንዴት ማሳየት እንችላለን?

የ2014 መጠበቂያ ግንብ ርዕስ ማውጫ

በ2014 ዓ.ም. ለሕዝብ በሚሰራጨውም ሆነ በሚጠናው መጠበቂያ ግንብ እትሞች ላይ የወጡ ርዕሶች ዝርዝር።