በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 2 2018 | የወደፊቱ ጊዜ ምን ይዞ ይመጣል?

የወደፊቱ ጊዜ ምን ይዞ ይመጣል?

‘የወደፊቱ ጊዜ ለእኔና ለቤተሰቤ ምን ይዞ ይመጣ ይሆን?’ የሚለው ጥያቄ ያሳስብሃል? መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፦

“ጻድቃን ምድርን ይወርሳሉ፤ በእሷም ላይ ለዘላለም ይኖራሉ።”—መዝሙር 37:29

ይህ የመጠበቂያ ግንብ እትም አምላክ ለሰው ልጆችና ለምድር ምን ዓላማ እንዳለው ያብራራል። በተጨማሪም ከዚያ ዝግጅት ተጠቃሚ ለመሆን ከፈለግክ ምን ማድረግ እንዳለብህ የሚጠቁም ሐሳብ ይዟል።

 

ስለ ወደፊቱ ጊዜ መተንበይ

የሰው ልጆች በሺዎች ለሚቆጠሩ ዓመታት ስለ ወደፊቱ ጊዜ ሲተነብዩ ኖረዋል። በርካታ ትንበያዎቻቸው በትክክል የተፈጸሙ ቢሆንም አንዳንዶቹ ግን ሳይፈጸሙ ቀርተዋል።

ኮከብ ቆጠራና ጥንቆላ—የወደፊቱን ጊዜ ለማወቅ ያስችላሉ?

እንዲህ ዓይነቶቹን ትንበያዎች ትተማመንባቸዋለህ?

በትክክል የተፈጸሙ ትንቢቶች

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ አስደናቂ ትንቢቶች ሙሉ በሙሉ በትክክል ተፈጽመዋል።

ድምፅ አልባው ምሥክር

ሮም ውስጥ የሚገኝ አንድ ጥንታዊ ሐውልት የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት ትክክል መሆኑን ይመሠክራል።

መፈጸማቸው የማይቀር ተስፋዎች

በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ ብዙ ትንቢቶች ተፈጽመዋል፤ ገና ወደፊት የሚፈጸሙ ሌሎች ትንቢቶችም አሉ።

በምድር ላይ ለዘላለም መኖር ትችላለህ

መጽሐፍ ቅዱስ ፈጣሪ ለሰው ልጆች ምን ዓላማ እንዳለው ይገልጻል።

የወደፊቱ ሕይወትህና የምታደርገው ምርጫ!

አንዳንዶች ዕድላቸው ወይም ዕጣ ፈንታቸው አስቀድሞ ተወስኗል ብለው ያምናሉ። ግን እውነታው እንዲህ ነው?

‘የዋሆች ምድርን ይወርሳሉ’

መጽሐፍ ቅዱስ የፍትሕ መዛባትና ክፋት የማይኖሩበት ጊዜ እንደሚመጣ ይናገራል።