መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ነሐሴ 2018

ይህ እትም ከጥቅምት 1–28, 2018 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

የተሟላ መረጃ አለህ?

አንድን መረጃ ለመገምገም የትኞቹ ሦስት የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ሊረዱን ይችላሉ?

የሰውን ውጫዊ ገጽታ በማየት አትፍረዱ

በምናየው ነገር ላይ ተመሥርተን መፍረድ ተገቢ እንዳልሆነ የሚያሳዩ ሦስት አቅጣጫዎችን ተመልከት።

የሕይወት ታሪክ

እጆቼ እንዳይዝሉ ቁርጥ ውሳኔ አድርጌያለሁ

ማክሲም ዳኒሌኮ ለ68 ዓመታት በሚስዮናዊነት ሲያገለግሉ ስላጋጠሟቸው አስገራሚ ነገሮች እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

በልግስና መስጠት ደስታ ያስገኛል

ልግስና ከደስታችን ጋር የሚያያዘው እንዴት ነው?

በየዕለቱ ከይሖዋ ጋር ሥሩ

ከይሖዋ ጋር አብረን መሥራት የምንችልባቸው አምስት መንገዶች የትኞቹ ናቸው?

ትዕግሥት—በተስፋ መጽናት

ትዕግሥት ምን ማለት እንደሆነ፣ ትዕግሥት ለማዳበር ምን ማድረግ እንደምትችል እንዲሁም ታጋሽ መሆን የሚያስገኛቸውን ጥቅሞች ተማር።

ከታሪክ ማኅደራችን

ፖርቱጋል ውስጥ የመንግሥቱ ዘሮች የተዘሩበት መንገድ

በፖርቱጋል የነበሩት የመጀመሪያዎቹ የመንግሥቱ ሰባኪዎች የትኞቹን እንቅፋቶች ተወጥተዋል?