መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ታኅሣሥ 2018

ከየካቲት 4 እስከ መጋቢት 3, 2019 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

“ገነት ውስጥ እንገናኝ!”

ገነት የሚለውን ቃል ስትሰማ ወደ አእምሮህ የሚመጣው ምንድን ነው? በዚያ ለመኖር ትጓጓለህ?

የአንባቢያን ጥያቄዎች

በ2 ቆሮንቶስ 12:2 ላይ የተጠቀሰው “ሦስተኛው ሰማይ” ምን ያመለክታል?

ታስታውሳለህ?

በቅርቡ የወጡትን የመጠበቂያ ግንብ እትሞች በደንብ አንብበሃቸዋል? እስቲ የእነዚህን ጥያቄዎች መልስ ለማስታወስ ሞክር።

አምላክ ላቋቋመው የጋብቻ ዝግጅት አክብሮት ይኑራችሁ

ፍቺ ለመፈጸምና ድጋሚ ለማግባት መሠረት የሚሆነው ብቸኛው ቅዱስ ጽሑፋዊ ምክንያት ምንድን ነው?

‘ይሖዋ ደግነት አሳይቶናል’

ከባለቤቱ ከዳንዬል ጋር ከ50 ለሚበልጡ ዓመታት በፈረንሳይ ቅርንጫፍ ቢሮ ያገለገለውን የወንድም ዣን ማሪ ቦካርትን ተሞክሮ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

ወጣቶች፣ ፈጣሪያችሁ ደስተኛ እንድትሆኑ ይፈልጋል

ወጣቶች በሕይወታቸው ደስተኛና ስኬታማ እንዲሆኑ የሚረዷቸው አራት ነገሮች የትኞቹ ናቸው?

ወጣቶች፣ እርካታ ያለው ሕይወት መምራት ትችላላችሁ

በመዝሙር 16 ላይ የሚገኘው ሐሳብ ወጣቶች በአሁኑ ጊዜም ሆነ ወደፊት ስኬታማ እንዲሆኑ የሚረዳቸው እንዴት ነው?

“ጻድቅ ሰው በይሖዋ ሐሴት ያደርጋል”

ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታዎች ቢያጋጥሙንም ደስታችንን ጠብቀን መኖር የምንችለው እንዴት ነው?

የ2018 መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! ርዕስ ማውጫ

በ2018 መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶች ላይ የወጡ ርዕሶች በቅደም ተከተላቸው የሚገኙበት ማውጫ።