ንቁ! ቁጥር 1 2020 | ከውጥረት እፎይታ ማግኘት
ውጥረት እየበዛ መጥቷል። ሆኖም ከውጥረት እፎይታ ማግኘት የሚቻልበት መንገድ አለ።
ውጥረት አለብህ?
ውጥረት ከአቅምህ በላይ እንዳይሆንብህ ከፈለግክ ማድረግ የምትችለው ብዙ ነገር አለ።
የውጥረት መንስኤ ምንድን ነው?
ውጥረት የሚያስከትሉ አንዳንድ ሁኔታዎችን ተመልከት፤ አንተስ እነዚህ ነገሮች ውጥረት ይፈጥሩብሃል?
ውጥረት ምንድን ነው?
ውጥረት ተፈጥሯዊ ነገር ነው። ከመጠን ሲያልፍ ግን በሰውነትህ ላይ ምን ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል ተመልከት።
ውጥረትን መቋቋም የሚቻለው እንዴት ነው?
ውጥረትን በተሻለ መንገድ ለመቋቋም አልፎ ተርፎም ለመቀነስ የሚረዱ አንዳንድ ጠቃሚ ምክሮችን ተመልከት።
ከውጥረት ነፃ የሆነ ሕይወት መምራት ትችላለህ
ውጥረት የሚፈጥሩ ነገሮችን ሙሉ በሙሉ ማስወገድ እንደማንችል የታወቀ ነው። ይሖዋ ግን ይችላል።
“የሰከነ ልብ ለሰውነት ሕይወት ይሰጣል”
በምሳሌ 14:30 ላይ የሚገኘው ይህ ሐሳብ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያለው ምክር ጊዜ የማይሽረው እንደሆነ የሚያሳይ ነው።