መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ታኅሣሥ 2020

ይህ እትም ከየካቲት 1-28, 2021 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

የአንባቢያን ጥያቄዎች

ሐዋርያው ጳውሎስ በ1 ቆሮንቶስ 15:29 ላይ የተናገረው ሐሳብ፣ በወቅቱ የነበሩ አንዳንድ ክርስቲያኖች ለሞቱ ሰዎች ብለው ይጠመቁ እንደነበር ያሳያል?

የአንባቢያን ጥያቄዎች

ምሳሌ 24:16 “ጻድቅ ሰባት ጊዜ ቢወድቅ እንኳ መልሶ ይነሳልና፤ ክፉ ሰው ግን በሚደርስበት መከራ ይሰናከላል” ይላል። ይህ ጥቅስ አንድ ሰው በተደጋጋሚ በኃጢአት ቢወድቅም አምላክ ይቅር እንደሚለው የሚጠቁም ነው?